loading

0%

 PROJECTS–VI፤ VII ፤ VIII፤ IX & X  በእቅድ፡ላይ፡ያሉት፤ 6ኛ፤ 7ኛ፤ 8ኛ፡ 9ኛ፡ እና፡ 10ኛ፤መርሃ፡ግብሮች፡፡


tadesse00000

  በቀጣይነት፡ የፈብ፡ መርሃ፡ ግብሮችን፡ ማስጀመር፡ ተጠንተው፡ እየታስበው፡ያሉ፡፡

PIPELINE PROJECTS PREVIEWED / REVIEWED, AND AWAITING PEACE/STABILITY FOR IMPLEMENTATION.

ለቀጣይ፡ከታሰቡት፤VIኛው፡መርሀ፡ግብር፡፡ (አሞራ፡ገደል) 

ሌሎች፡ ቀጣዮችንም፤ በተለያዩ፡ የኢትዮጵያ፡ አካባቢዎች፤ አቅም፡ በፈቀደ፡ መሰረት፡ ለማደስ፤ ወይም፤ በአዲስ፡ መልክ፡ ለማሰራት፡ እንመኛለን፡፡ ለምሳሌም፡ ከስር፡ በፎቶው፡ የሚታየውን፤ በደብረ፡ ታቦር፡ አውራጃ፡ የአሞራ፡ ገደል፡ አማራጭ፤ የመጀመርያ፡ ደረጃ፡ ትምህርት፡ ቤት፡ ተብዬውን፤ አፍርሰን፡ በአዲስ፡ መልክ፡ ለመሰራት፡ እንመኛለን፡፡



Others   like one in pic. below, in South Gonder; D/Tabor county;  Amora Gedel farmers' association; to demolish and rebuild, subject to availability of  our health; peace and resources. 



ለቀጣይ፡ከታሰቡት፤ VIIኛው፡መርሀ፡ግብር፤ቋሪት፡አጠገብ፡፡

ገነት፡ አቦ፡ የመ/ደ/ት/ቤት፡፡ (ደጋ፡ ዳሞት)

ደጋ፡ ዳሞት፤ ከመስከረም፡ 2012 ዓ/ም፡ ጉብኝቴ፡ ወቅት፡፡

ትምህርት፡ ቤቱ፤ ጅጋ፡ እና፡ ቋሪት፡ መሃል፡ ይገኛል፡፡ 


ለቀጣይ፡ ከታሰቡት፤ VIIIኛው፡ መርሀ፡ ግብር፤ ካዛ፡ እየሱስ፡ አጠገብ፡፡

ወልቃይት፡ ጠገዴ

ካዛ፡ እየሱስ፡ አጠገብ፡ ያለው፡ አማራጭ፡ ት/ቤት፤ ቻይና፡ ከሁመራ፡ እስከ፡ ወፍ፡ አርግፍ፡ መንገድ፡ ሲሰራ፡ ይጠቀምበት፡ የነበረው፤ የሲሚንቶ/ቁሳቁስ፡ የቆርቆሮ፡ መጋዘን፡ ነው፡፡


ወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ከህዳር፡ 2011 ዓ/ም፡ ጉብኝቴ፡ ወቅት፡፡


ከስር፤ ፎቶ 1፡ ታደሰ፡ ተገኝ፤ ሰቲት፡ ሁመራ፤ ተከዜ፡ ወንዝ፡ ዳር፡፡

ፎቶ 2፡ ታደሰ፡ተገኝ፤ ከወፍ፡አርግፍ፡(ወያኔ፡አዲ፡ረመጽ፡ከሚለው) የወልቃይት፡ዋና፡ከተማ፡ ወጣቶች፡ጋር፡፡


ለቀጣይ፡ከታሰቡት፤ IXኛው፡ መርሀ፡ግብር፡፡

ስሜን፡ተራራዎች፡ ላይ፤ ነዋሪ፡ ለሆኑ፤የገበሬዎች፡ ህጻናት፡፡


ለቀጣይ፡ ከታሰቡት፤ Xኛው፡መርሀ፡ግብር፤ ቋራ፡ወረዳ፡፡

  ቋራ፡አልጣሽ፡ፓርክ፡መግብያው፡ላይ፡ላለው፡የገበሬዎች፡መንደር፡፡


ከጎንደር - መተማ፤ ከዝያም፤ ቋራን፡አቋርጬ፤ አለፋ፡ጣቁሳ(ሻውራ) እስክደርስ፡ አንድም፡ት/ቤት፡ አላየሁም፡፡

ቋራ፤ለምእራብ፡ጣና፡ዳርቻ፤ቅርብ፡ነው፡፡ ምናልባት፡ 80ኪሜ፡፡ ቢያንስ፡ አንድ፡ ት/ቤት፡ ልናሰራ፡ ይገባል፡፡